(ድሮን) ማከማቻ እና የጥገና መጋዘን መምታቷን ዛሬ ቅዳሜ ተናግራለች። በዚህ ጥቃት ሩሲያ በዩክሬን ላይ በጅምላ የምትፈጽመውን መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃት “ በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንስ” ማድረጓንም ...
" ከዚያ በፊት በኢየሩሳሌም እና በሙት ባህር አካባቢ የማስጠንቀቂያ ደወሎች ሲጮኹ ቆይተዋል። ሲል የእስራኤል ጦር አስታውቋል፡፡ ከአንድ ቀን በፊት ሰነዓ ላይ አዲስ የአየር ጥቃት የተፈጸመ ሲሆን፣ ...
"ተቋማቱን ይጎዳል" ሲሉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ ለአሜሪካ ድምፅ አስተያየት የሰጡ ባለሙያዎች፣ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ፣ "ነባሩን የደረጃ ዕድገት መመሪያ በአዲስ መተካት ሲገባው፣ እሱን በደብዳቤ ሽሮ ...
በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል የጸጥታ ኃይሎች እና በክልሉ ዳአዋሌ መንደር የሚንቀሳቀሱ የጎሣ ታጣቂዎች መካከል ለሦስተኛ ጊዜ በተቀሰቀሰ ግጭት በርካታ ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ። ...
"የክልሉን ከፍተኛ ባለሥልጣን ዘልፋችኋል፣ ጥላቻ ነዝታችኋል፣ እንዲሁም ሀሰተኛ መረጃ አስተላልፋችኋል" በሚል በሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተፈርዶባቸው የነበሩ ስድስት ወጣቶችን የክልሉ ...
በመጠናቀቅ ላይ ባለው የፈረንጆች 2024 ባሕር አቋርጠው ወደ ስፔን ለመግባት የሞከሩ ቢያንስ 10ሺሕ 457 ፍልሰተኞች ሕይወታቸውን ማጣታቸውን አንድ ጉዳዩን የሚከታተል መንግሥታዊ ያልሆነ ተቋም ...
አንጋፋው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ከሥራ መታገዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን፣ ኹለቱን የሰብዓዊ ...
በሞዛምቢክ የሕገ መንግሥቱ ም/ቤት ገዢው ፓርቲ ባለፈው መስከረም መጨረሻ ላይ የተደረገውን ምርጫ እንዳነሸነፈ ማወጁን ተከትሎ ባለፉት 24 ሠዓታት ውስጥ በተደረገ ተቃውሞ ሁለት ፖሊሶችን ጨምሮ ቢያንስ ...
በድጋሚ የታደሰ የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር ሀገራቸው ከሶማሊያ ጋር ያላትን ግንኙነት እንደምታቋርጥ በመገናኛ ብዙሃን የተሰራጨውን ዘገባ አስተባብለዋል። ዜናው የተሰማው አብዱልቃድር ኢድሪስ በመባል ...
ኒው ዮርክ እንደተለመደው ለገና በዓል ደምቃለች፡፡ የብሩክሊን አስደናቂ አብረቅራቂ የበዓል መብራቶች ከዓለም ዙሪያ ጎብኝዎችን ይስባሉ፡፡ በአሮን ራነን የተጠናቀረውን አጭር ዘገባ ደረጀ ደስታ ወደ ...
‘በትግራይ፣ የኤድስ ሥርጭትን መከላከል እና መግታት’ በሚል ርዕስ ከሰሞኑ አንድ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ተከናውኗ፡፡ በርቀት መገናኛ በተከናወነው ጉባዔ ላይ ከደቡብ ካሮላይና፣ መቐለ እና አክሱም ...
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በመጀመሪያው የስልጣን ዘመናቸው በሰሜን ኮሪያ ላይ የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን በማጥበቅ የኒውክሊየር የጦር መሣሪያ መርሃ ግብሯን እንድትሰርዝ ...