የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ አለም አቀፍ የልማት ድርጅት ዩኤስኤይድ የስራ እንቅስቃሴ ለ90 ቀናት እንዲቋረጥ መወሰናቸውን ተከትሎ በርካታ የአለም ህዝቦች አደጋ የተጋረጠባቸው ሲሆን ...